ሙያዎች

ቡድናችንን ይቀላቀሉ

እኛ የRaxio Group ለአፍሪካ ዲጂታል ኢኮኖሚ መሰረቶችን እንጥላለን። ተልዕኳችንን የጀመርነው በዑጋንዳ ደረጃውን የጠበቀ የዳታ ማዕከል አገልግሎት መስጫ በመክፈት ሲሆን ከዚህ ተከትሎ ብዙም ሳይቆይ ተመሳሳይ አገልግሎት መስጫ በኢትዮጵያ እየገነባን ሲሆን በቀጣዮቹ ጥቂት አመታት ውስጥ ይህን ወደ ተጨማሪ አስር ቦታዎች የማስፋፋት እቅድ አለን።

ሆኖም ጉዟችን ገና የመጀመሪያ ነው! በወደፊቱ የአፍሪካ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስራችን ላይ እንዲያግዙን በመላው ክፍለ አህጉሩ ጥረሩና ብሩህ አእምሮ ያላቸው ሙያተኞችን እየፈለግን የምንገኘው ለዚህ ነው። የንግድ ስራችን ስኬታማ የሚሆነው ስራችንን በሚገነቡ ሙያተኞች ጥሩ መሆን ብቻ ሲሆን ወደ ፈጣን እድገት ዘመን እየተሸጋገርን እንደመሆኑ የRaxio Groupን አላማ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያግዙን ክህሎት፣ ህልም ያላቸው ሙያተኞችን ማግኘት እንፈልጋለን።

ይህ ጥሩ ስሜት የሚሰጥዎ ከሆነ ከዚህ በታች ክፍት የስራ መደቦቻችንን ይመልከቱ።

Vacancies

ኤክስፐርቶቻችን/ሙያተኞቻችንን ያናግሩ

ስለ አገልግሎቶቻችን እና የራሲዮ የዳታ ማዕከላት/Raxio Data Centres እንዴት ለንግድ ስራዎ ድጋፍ ሊያደርጉልዎ እንደሚችሉ በተመለከተ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ለጥያቄዎችዎ በደስተኝነት መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነን። ቅጾቹን ይሙሉ እና በተቻለ ፍጥነት እናገኝዎታለን።

ቆይ በናተህ...
ሁሉም ተጠናቀቀ!
ውይ! የሆነ ስህተት ተከስቷል. እባክዎ ዳግም ይሞክሩ.