Raxio ኮት ዲቯር በ2023 የሚጀምር

Raxio ኮት ዲቯር የሀገሪቱ የመጀመርያው ኬርየር-ኒዩትራል (ከኔትወርክ አቅራበዎች ገለልተኛ የሆነ)፣ ታየር III የመረጃ ማዕከል ሲሆን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እንዲፈጠር በማስቻል እና የዓለም አቀፍ እና ሀገራዊ ትስስርን ክፍተት በመሙላት ሀገሪቱን እና ሰፊውን ክልል ይደግፋል።

መገኛ ቦታ

ቪሌጅ ኦፍ ኢኖቬሽን ኤንድ ቴክኖሎጂ (VITIB)

ግራንድ ባሳም ውስጥ፣ ከአቢጃን ከተማ ማዕከል 30 ኪሜ ርቀት ላይ

ግንኙነት

ታየር III ደረጃድ

እስከ 400 ራኮች

በራክ ከ2-21 ኪዋ

ኢንዱስትሪዎች

የፋይናንስ አገልግሎቶች

ቴሌኮሞች

ድርጅት /ኢንተርፕራይዝ/

አይኤስፒስ (ISPs)

ሲዲኤንስ (CDNs)

ኮት ዲቯር ደረንሳይኛ ቋንቋ ተናጋሪ ከሆኑ የምዕራብ አፍሪካ ሐገራት መካከል ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብ ላይ የምትገኝ ሲሆን ዲጂታዊ ትራንስፎርሜሽን ሲሳካ፣ የመረጃ እና የይዘት ፍጆታ እና የመረጃ መረብ ትስስር ሁሉ ታሪካዊ በሆነ መጠን ሲያድግ በአቢጃን እና ሰፊ በሆነው የ (UEMOA) ክልል ውስጥ ያሉ ደንበኞችን በአንድ ጊዜ ታስተናግዳለች።

የግንኙነት አገልግሎቶች

በ03 2023 ስራዎችን መስራት የሚጀምረው Raxio ኮት ዲቯር ለደንበኞቹ ለመረጃ ቴክኖሎጂ መሳርያቸው ውበትና አስደሳችነት የተላበሰ የላቀ አካባቢ፣ ሞጁላር ፋሲሊቲ፣ በኢንዱስትሪው የላቀ በሆነው ቴክኖሎጂ የተደራጀ፣ ደህንነት፣ ለኤሲ/ዲሲ የኃይል አቅርቦት ምቹ የሆነ እና ያልተገደበ አገልግሎት ይሰጣል። Raxio ኮት ዲቯር በጣም ተፈላጊ የሆነውን የኮሎኬሽን (የግል ሰርቨሮችና የኔትወርክ መሳርያዎች በሶስተኛ ወገን መረጃ ማእከል ውስጥ መትከል) አቅም፣ ከሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ አግግሎት ሰጪዎች ጋር የትስስር አገልግሎቶችን እና ተከታታይነት ያላቸውን እሴት የተጨመረባቸውን አገልግሎቶች ለአጠቃላይ ክልሉ ይሰጣል።

ኮሎኬሽን

ስለ እኛ

የኛ ኬርየር-ኒዩትራል (ከኔትወርክ አቅራቢዎች ገለልተኛ የሆነ) መረጃ ማዕከል በዓላማ የተገነባ እና ለታየር III የተፈቀደለት ሲሆን 99.982 ቀዳሚ ጊዜ እና በደረጃው የላቀውን መሳርያ ያቀርባል።

ተቋሙ ለደንበኞች በዋጋ ተመጣጣኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ የኮሎኬሽን (የግል ሰርቨሮችና የኔትወርክ መሳርያዎች በሶስተኛ ወገን መረጃ ማእከል ውስጥ የሚተከሉባቸው) ቦታዎችን የሚሰጥ ሲሆን በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት ያለምንም ገደብ ለሁሉም ተልእኮ ወሳኝ የሆነ የአይቲ መሰረተ ልማት ለመሆን እስከ 400 ገደማ የሚሆኑ አካባቢዎችን ያስተናግዳል።

ኬርየር-ኒዩትራል

ደንበኞች ከተለያዩ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር እንዲገናኙ እና ከአገልግሎት ሰጪዎች መሃል ያሻቸውን እንዲመርጡ ይፈቅዳል።

የታየር III ደረጃዎች

በቀን የ24 ሰዓት እና በሳምንት የ7 ቀናት አገልግሎትን ለማረጋገጥ፣ አንድም ቦታ ላይ ብልሽት የማይከሰትበት የማያቋርጥ የጥገና እና ገደብ የለሽ አገልግሎት አካባቢ

ሞጁላር

የሚፈጠሩ ፍላጎቶች በሚፈልጉት መጠን በተቋሙ ውስጥ የማደግ ችሎታ ያለው፣ አሁን ያሉትን እና ወደፊት የሚኖሩትን የደነበኛ ፍላጎቶች ለማሟላት የሚያስችል በምዕራፍ የተከፋፈለ አቅም

ፒዩኢ (PUE)

የ1.3 PUE ሬሾ ዲዛይን ማድረግ

ማቀዝቀዝ

የሙቀት መተላለፊያ መያዣ ያለው ኃይል ቆጣቢ ቀጥተኛ ያልሆነ መካከለኛ ሙቀት ማቀዝቀዣ ቴክኖሎጂ

የኃይል ስርጭት

በባስባርስ ኃይል በሚያገኙ በርካታ መዝጊያዎች በኩል የሚተላፍ የኃይል ስርጭት

የኃይል ጥግግት

በአንድ ራክ ከ1 ኪዋ እስከ 21 ኪዋ የሆኑ ራኮችን ማስተናገድ የሚችል

ራኮች

የራኮች ደረጃ 600 x 1200 ሚሜ እንደሁኔታው መስተካል የሚችሉ መፍትሄዎች አሉ

ቁጥጥር

ከፍተኛ አፈጻጸም እና ፈጣን ችግር ፈቺነትን ለማረጋገጥ በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት ኤንኦሲ

ደኅንነት

በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት በሲሲቲቪ ከሚደረግ ቁጥጥር በተጨማሪ በቦታው የሚደረግ ጥበቃ። ከመግቢያው እስከ ሰርቨሮቹ ድረስ እስከ 7 ዙር የሚሄድ አካላዊ ጥበቃ

ታሪካችን

Raxio ዳታ ሴንተር ኮር ዲቯር፣ አቢጃን ውስጥ በቅርቡ ስራ የሚጀምር በከፍተኛ ተቋም ደረጃ የሚገኝ የመረጃ ማዕከል ነው።

በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ካለው የሞባይል እና ኢንተርኔት አገልግሎት እና በአገልግሎት ዘርፍ በስፋት በኩባንያዎች እየተመራ ካለው ኢኮኖሚ ጋር ተያይዞ Raxio ለአይቲ መሳርያ ውበትና አስደሳችነትን ያካተተ የላቀ አካባቢን በመስጠት የኮት ዲቯርን እና የሠፊውን ክልል ዲጂታዊ ትራንስፎርሜሽን ያግዛል።

የመረጃ ማዕከሉ አዲስ እየመጡ ካሉት የከርሰ ባህር ኬብል ዝርጋታ እና በምድር መሰረተ ልማት ላይ እየተደረጉ ካሉ ኢንቨስትመንቶች ጋር በሁሉም ዲጂታዊ ተጠቃሚዎች ውስጥ የመረጃ ፍጆታ እና የአካባቢያዊ ይዘት ፍላጎትን ያሳድጋል(?)። Raxio ኮት ዲቯር በ2023 ሲከፈት በሀገሪቱ ውስጥ የመጀመርያው የግል፣ ውበትና አስደሳችነትን የተላበሰ የተፈቀደለት ታየር ቴር III አገልግሎት ሰጪ የሚሆን ሲሆን በሙሉ አቅሙ ሲሰራ ወደ 400 የሚሆኑ ራኮችን የማካተት አቅም ያለው ኬርየር ኒዩትራል (ከኔትወርክ አቅራቢዎቭ ገለልተኛ የሆነ) እና ክላውድ ኒዩትራል ይሆናል።

Find out more

አዳዲስ ዜናዎች

ኤክስፐርቶቻችን/ሙያተኞቻችንን ያናግሩ

ስለ አገልግሎቶቻችን እና የራሲዮ የዳታ ማዕከላት/Raxio Data Centres እንዴት ለንግድ ስራዎ ድጋፍ ሊያደርጉልዎ እንደሚችሉ በተመለከተ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ለጥያቄዎችዎ በደስተኝነት መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነን። ቅጾቹን ይሙሉ እና በተቻለ ፍጥነት እናገኝዎታለን።