የአፍሪካ ዲጂታል ኢኮኖሚን መሰረት መጣል

ለአፍሪካ የዳታ ማዕከል መሰረት በመጣል ከፈር ቀዳጆች መካከል አንዱ እንደመሆኑ Raxio Group አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የቦታ ለቦታ፣ ወሰን ተሻጋሪ ግንኙነት ያላቸው፣ የፋይበርና አይቲ መሰረተ ልማት አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ የTier III አስተላላፊ-ኒውትራል ዳታ ማዕከላት ኔትወርክን ዘርግቶ ያንቀሳቅሳል።

አፍሪካ ውስጥ የንግድ ስራ ለመስራት የሚያስችሉ ለደህንነት አስተማማኝ የዳታ ማዕከላት

በአፍሪካ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መሰረት በመጣል ለማገልግል የውስጥ ሰራተኞቻችንን እና አጋሮቻችንን የኢንዱስትሪ ሙያዊ ልምድና እውቀትን የመሪነት ጥግ ላይ ከደረሱ የዳታ ማዕከላት ጋር አጣምረን ይዘናል። ተልዕኳችን በመላ አህጉሪቱ የኢኮኖሚ እድገት፣ ማህበራዊ ልማት እና ሽግግር አንቀሳቃሽን ለርዳት ነው።

በልክ የተሰሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች፣ የሙያተኛ ድጋፍ

አገልግሎቶቻችን
የዳታ ማዕከላቶቻችን በአፍሪካ እጅግ የዘመኑ እና አስተማማኝ የአገልግሎት መስጫዎች ናቸው። ለወሳኝ ሲስተሞች እጅግ ከፍተኛ አስተማማኝነትን ከማቅረብ በተጨማሪ እጅግ ውስብስብ የአይቲ መሰረተ ልማት ፍላጎቶችን ለመደገፍ ከፍተኛ አፈጻጸም፣ አስተማማኝ ደህንነትና አገልግሎት የሚያቀርቡ አላማ ተኮር የዳታ ማዕከላትን በመገንባት ቀዳሚ የቴክኖሎጂ ዝና አለን።

ተመራጭ ድረገጽ

ለሙያተኞች፣ CDNኖች፣ የድርጅትና የመንግስት ተጠቃሚዎች

ነጻ ሙያ

የሚፈልጉትን ሙያ መምረጥ ይችላሉ

ስትረራቴጂያዊ ቦታዎች

ለመጀመሪያና ከአደጋ ማገገሚያ ፍላጎቶች እጅግ ተስማሚ

ወጪ ቆጣቢ

ለሁሉም አይነት ደንበኞች የሚቀርብ መጠነ ሰፊ አገልግሎት

ግንኙነት

ከዋና የፋይበር መስመሮች ጋር ከፍተኛ ግንኙነት ያላቸው ቦታዎች

ተቀያያሪ

ፍላጎቶችዎን ለማሟላት እያደጉ የሚሄዱ የዳታ ማዕከላት

ፓን አፍሪካን

ድንበር ተሻጋሪ መስመሮች መዘርጋት

ደንብ የተከተለ

የአከባቢ የደንብ መስፈርቶችን ያከበረ

Map showing Raxio's data centre in Africa

አፍሪካ ውስጥ የምንገኝባቸው ቦታዎች

ከእነ ማን ጋር አብረን እንደምንሰራ

Raxio በመላው አፍሪካ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ተመራጭ አገልግሎት መስጫዎችን ለመገንባትና ለማንቀሳቀስ በተለያዩ የአፍሪካ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የተለያዩ የንግድ ስራዎችን ካቋቋሙ ጠንካራ የኢንቨስትመንት አጋሮች ቡድን፣ ለ30 አመታት በዳታ ማዕከል ዲዛይን ላይ በሰሩና ልምድ በባላቸው የዲዛይን አጋሮች እንዲሁም በመላው አለም በሚገኙ ትላልቅ የዳታ ማዕከል ኩባንያዎች ውስጥ በሚሰሩ አማካሪዎች ይደገፋል።

የኢንቨስትመንት አጋሮች

የቴክኒክ አጋሮች

አዳዲስ ዜናዎች

ኤክስፐርቶቻችን/ሙያተኞቻችንን ያናግሩ

ስለ አገልግሎቶቻችን እና የራሲዮ የዳታ ማዕከላት/Raxio Data Centres እንዴት ለንግድ ስራዎ ድጋፍ ሊያደርጉልዎ እንደሚችሉ በተመለከተ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ለጥያቄዎችዎ በደስተኝነት መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነን። ቅጾቹን ይሙሉ እና በተቻለ ፍጥነት እናገኝዎታለን።