Raxio Tanzania በ2023 ስራ የሚጀምር

Raxio Tanzania የሐገሪቱ የመጀመርያው ከኔት ወርክ ውጪ በገለልተኝነት የሚሠራ Tier III የመረጃ ማዕከል ሲሆን የባህር በር ለሌላቸው የምስራቅ አፍሪካ ጎረቤት ሀገራት እንደ International IP እንቅስቃሴ/ዝውውር አስቻይ ሆኖም ያገለግላል።

መገኛ ቦታ

ዳሬ ሳላም Central Business District አቅራቢያ

ግንኙነት

ታየር III ደረጃ

እስከ 250 መደርደሪያዎች

ከ2 – 21 ኪዋ በመደርደሪያ

ኢንዱስትሪዎች

የፋይናንስ/ ገንዘብ ነክ አገልግሎቶች
ቴሌኮሞች
ISPs
ድርጅት
CDNs

ከምስራቅ አፍሪካ ሐገራት በኢኮኖሚ ሁለተኛ ትልቋ ሐገር እንደመሆኗ፣ በግምት ወደ 60 ሚሊየን የሚጠጋ የህዝብ ብዛት ያላት እና በ2020 የሞባይል አገልግሎት ሽፋኗን 86 በመቶ ያደረሠች ሐገር በመሆኗ ታንዛንያ በክልሉ ውስጥ ካሉት ከፍተኛ የተጠቃሚ ገበያዎች አንዷ ናት።

የግንኙነት አገልግሎቶች

በ2023 ስራውን ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው Raxio Tanzania ለደንበኞቹ የIT መሳሪያቸው በተራቀቀው፣ “metro-edge” ተቋሙ በኢንዱስትሪው በላቀ ቴክኖሎጂ፣ ደህንነት፣ ለAC/DC የኃይል አቅርቦት የተስማማ እና በቂ የሆነ የላቀ አካባቢ ይሠጣል። Raxio Tanzania አንዴ ስራ ከጀመረ በኋላ ለሀገር ውስጥ፣ ለክልላዊ እና አለም አቀፍ ድርጅቶች በጣም የሚፈልጉትን የቦታ ለቦታ ግንኙነት አቅም፣ ለሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ኔትወርክ አቅራቢዎች የወሰን ተሻጋሪ ግንኙነት አገልግሎቶችን እና ሌሎች እሴት የተጨመረባቸውን አገልግሎቶች ይሠጣል።

የቦታ ለቦታ ግንኙነት

About

ኒውትራል አስተላላፊ የዳታ ማዕከላችን አላማ ተኮር ሆኖ የተገነባ እና የተረጋገጠ የTier III ደረጃዎች ያሉት እንዲሁም 99.9% የአየር ሰዐት እና ተመራጭ ደረጃ ያለው መሳሪያ የሚያቀርብ ማዕከል ነው።

ማዕከላችን ሁሉንም ለተልዕኮ ወሳኝ የአይቲ መሰረተ ልማቶች በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት ለ7 ቀናት ያለ ምንም መቆራረጥ ለማስተናገድ እንዲቻል ለደንበኞች ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው፣ እርስ በርሳቸው የተገናኙ ቦታዎችን ያቀርባሉ እንዲሁም እስከ 250 ራኮች የሚያስተናግዱ ቦታዎችን ያቀርባል።

ኒውትራል አስተላላፊ

ደንበኞችን ከተለያዩ አስተላላፊዎች ጋር እንዲገናኙ እና ከአስተላላፊዎች መካከል እንዲመርጡ ያስችላቸዋል።

የTier III ደረጃዎች

በቀን ለ24 ሰአት/በሳምንት ለ7 ቀናት ያልተቆራረጠ አገልግሎትን ለማረጋገጥ ያለ ምንም የመቆራረጫ ቦታ ተከታታይና ያልተቆራረጠ አገልግሎት ያቀርባሉ።

የቅድመ-ምህንድስና ዲዛይን

በአገልግሎት መስጫው ውስጥ ፍላጎቶች በሚጠይቁት መሰረት እያደገ ከሚሄድ አቅም ጋር ወቅታዊና የወደፊት የደንበኞች ፍላጎቶችን ለማሟላት የተዘጋጁ ባለ ፌዝ አቅም ጥቅል መስመሮች።

PUE

1.3 የዲዛይን PUE ረሺዮ

ማቀዝቀዣ

ሀይል ቆጣቢ የአስተላላፊ መያዣ ያለው በተዘዋዋሪ ሙቀት እንዳይጨምር የሚያደርግ የማቀዝቀዣ ቴክኖሎጂ።

የሀይል ስርጭት

በባስባሮች ሀይል በሚያገኙ ተያያዥ ተሰቃይ መስመሮች አማካኝነት የሚደረግ የሀይል ስርጭት

Power density

በአንድ ራክ ከ1 kW እስከ 21 kW ራኮችን የማስተናገድ አቅም ያለው።

ራኮች

እስከ 55U. ተስማሚ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚያቀርቡ መደበኛ 600 x 1200 ሚሜ ራኮች።

ቁጥጥር

ከፍተኛ አፈጻጸምን ለማረጋገጥ እና ብልሽቶችን ፈልጎ ለማግኘት በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት ለ7 ቀናት የሚደረግ።

ደህንነት

የሳይት ላይ ደህንነትን ለማረጋገጥ በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት ለ7 ቀናት የሚደረግ የCCTV ቁጥጥር። በመግቢያና ሰርቨሮች መካከል እስከ 7 ዙሮች የሚሰራ አካላዊ ደህንነት።

ታሪካችን

Raxio Data Centre በቅርቡ ዳሬ ሳላም፣ ታንዛንያ ውስጥ ስራ የሚጀምር በኔት ወርክ አቅራቢ ደረጃ ያለ የመረጃ ማዕከል ነው።

ከባህር ስር የተዘረጉ ሶስት ኬብሎች ክልሉ ውስጥ የገቡ እና ሌላው በ2023 ስራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቅ በመሆኑ፣ በክልሉ ውስጥ ይኖራል ተብሎ የሚጠበቀውን እድገት ለመደገፍ የመሠረተ ልማት የጀርባ አጥንት ወሳኝ ነው። Raxio Tanzania ለምስራቅ አፍሪካ ሀገር የባህር በር ለሌላቸው ጎረቤት ሐገራት የInternational IP እንቅስቃሴ ቁልፍ አስቻይ ነው።

የመረጃ ማዕከሉ ለደንበኞቹ በተራቀቀው “metro-edge” ተቋሙ ለ IT መሳሪያቸው ምርጥ የአገልግሎት አካባቢ ይሠጣል። በ2023 በሚከፈትት ጊዜ ተቋሙ ሙሉ የሆነ ተደጋጋሚ አገልግሎትን እና ከፍተኛ የጊዜ አጠቃቀምን እንዲሁም የተሻሻለ የኃይል ፍጆታን እና ኃይል ቆጣቢነትን የሚያረጋግጡ በኢንዱስትሪው መሪ በሆኑ መፍትሄዎች የሚደራጅ ይሆናል።  እያደገ የሚሄድ ፍላጎት

ስለ እኛ

አዳዲስ ዜናዎች

ኤክስፐርቶቻችን/ሙያተኞቻችንን ያናግሩ

ስለ አገልግሎቶቻችን እና የራሲዮ የዳታ ማዕከላት/Raxio Data Centres እንዴት ለንግድ ስራዎ ድጋፍ ሊያደርጉልዎ እንደሚችሉ በተመለከተ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ለጥያቄዎችዎ በደስተኝነት መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነን። ቅጾቹን ይሙሉ እና በተቻለ ፍጥነት እናገኝዎታለን።