ራዚዮ ሞዛምቢክ/Raxio Mozambique/ በ2023 ዓ.ም ስራ ይጀምራል

ራዚዮ ሞዛምቢክ/Raxio Mozambique/ በአገሪቱ የመጀመሪያው ኒውትራል አስተላላፊ የቦታ ለቦታ ግንኙነት ታየር III የዳታ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሲሆን ለአገሪቱ እያደገ የሚገኝ የዲጂታል መሰረተ ልማት ወሳኝ የጤክኖሎጂ ውጤት ከመሆኑም በተጨማሪ የአገሪቱን የኢንዱስትሪዎች መሳሪያዎችና አገልግሎቶች ፍላጎት በፍጥነት ለማሳደግ ይረዳል።

መገኛ ቦታ

ከማፑቶ ማዕከል በ20 ኪሜ ርቀት በምትገኘው በማቶላ ውስጥ በሚገኘው

ቤሉሉን የኢንዱስትሪ ፓርክ/Beluluane Industrial Park (BIP) ውስጥ

ግንኙነት

ታየር III ደረጃ

እስከ 250 መደርደሪያዎች

ከ2 – 21 ኪዋ በመደርደሪያ

ኢንዱስትሪዎች

የፋይናንስ/ ገንዘብ ነክ አገልግሎቶች

ቴሌኮሞች

ISPs

ድርጅት

CDNs

አዲስ ከሚሰሩት ከባህር በታች የኬብል ዝርጋታዎች እና ከድንበር ተሻጋሪ የመሰረተ ልማት ኢንቨስትመንቶች ጋር ሲጣመር ራዚዮ ሞዛምቢክ/Raxio Mozambique በይዘት አቅራቢዎች መካከል በሀገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚደረገውን የኢንተርኔት ግንኙነት ልውውጥ ከማመቻቸቱም በተጨማሪ የሁሉንም የዲጂታል ተጠቃሚዎች የኢንተርኔት ተሞክሮ ፈጣን፣ የበለጠ ጥንቃቄ የተሞላበት እና የበለጠ ወጪ ቆጣቢ ያደርገዋል።

የግንኙነት አገልግሎቶች

በ2023 ዓ.ም 1ኛ ዕሩብ አመት ስራውን እንደሚጀምር የታቀደው ራዚዮ ሞዛምቢክ/Raxio Mozambique ለአይቲ መሳሪያዎቻቸው የፈጠራ፣ ተገጣጣሚ አገልግሎት መስጫ የያዘ፣ ተመራጭ የኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂ በተሟላ ሁኔታ የተገጠመለት፣ ለደህንነት አስተማማኝ፣ ለAC/DC ሀይል ተስማሚና ተደጋጋሚ ምቹ ቦታ ያቀርባል። በመላው ሞዛምቢክ ለሚገኙ መሪ ኢንዱስትሪዎች ምቹ የመስሪያ ቦታ ከማቅረብ በተጨማሪ ራዚዮ ሞዛምቢክ/Raxio Mozambique ለአገሪቱ የዲጂታል የጀርባ አጥንት ቁልፍ አገልግሎት መስጫ ይሆናል።

የቦታ ለቦታ ግንኙነት

ስለ እኛ

ኒውትራል አስተላላፊ የዳታ ማዕከላችን አላማ ተኮር ሆኖ የተገነባ እና የተረጋገጠ የTier III ደረጃዎች ያሉት እንዲሁም 99.982% የአየር ሰዐት እና ተመራጭ ደረጃ ያለው መሳሪያ የሚያቀርብ ማዕከል ነው።

ማዕከላችን ሁሉንም ለተልዕኮ ወሳኝ የአይቲ መሰረተ ልማቶች በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት ለ7 ቀናት ያለ ምንም መቆራረጥ ለማስተናገድ እንዲቻል ለደንበኞች ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው፣ እርስ በርሳቸው የተገናኙ ቦታዎችን ያቀርባሉ እንዲሁም እስከ 250 ራኮች የሚያስተናግዱ ቦታዎችን ያቀርባል።

ኒውትራል አስተላላፊ

ደንበኞችን ከተለያዩ አስተላላፊዎች ጋር እንዲገናኙ እና ከአስተላላፊዎች መካከል እንዲመርጡ ያስችላቸዋል።

የTier III ደረጃዎች

በቀን ለ24 ሰአት/በሳምንት ለ7 ቀናት ያልተቆራረጠ አገልግሎትን ለማረጋገጥ ያለ ምንም የመቆራረጫ ቦታ ተከታታይና ያልተቆራረጠ አገልግሎት ያቀርባሉ።

ተገጣጣሚ

በአገልግሎት መስጫው ውስጥ ፍላጎቶች በሚጠይቁት መሰረት እያደገ ከሚሄድ አቅም ጋር ወቅታዊና የወደፊት የደንበኞች ፍላጎቶችን ለማሟላት የተዘጋጁ ባለ ፌዝ አቅም ጥቅል መስመሮች።

PUE

1.3 የዲዛይን PUE ረሺዮ

ማቀዝቀዣ

ሀይል ቆጣቢ የአስተላላፊ መያዣ ያለው በተዘዋዋሪ ሙቀት እንዳይጨምር የሚያደርግ የማቀዝቀዣ ቴክኖሎጂ።

የሀይል ስርጭት

በባስባሮች ሀይል በሚያገኙ ተያያዥ ተሰቃይ መስመሮች አማካኝነት የሚደረግ የሀይል ስርጭት

የሀይል ስርጭት

በባስባሮች ሀይል በሚያገኙ ተያያዥ ተሰቃይ መስመሮች አማካኝነት የሚደረግ የሀይል ስርጭት

ራኮች

እስከ 55U. ተስማሚ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚያቀርቡ መደበኛ 600 x 1200 ሚሜ ራኮች

ቁጥጥር

ከፍተኛ አፈጻጸምን ለማረጋገጥ እና ብልሽቶችን ፈልጎ ለማግኘት በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት ለ7 ቀናት የሚደረግ

ደህንነት

የሳይት ላይ ደህንነትን ለማረጋገጥ በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት ለ7 ቀናት የሚደረግ የCCTV ቁጥጥር። በመግቢያና ሰርቨሮች መካከል እስከ 7 ዙሮች የሚሰራ አካላዊ ደህንነት።

ታሪካችን

የRaxio የዳታ ማዕከል የድርጅት ደረጃ ያለው የዳታ ማዕከል ሲሆን በማፑቶ ሞዛምቢክ በቅርቡ ስራ ይጀምራል።

ባለፈው አመት ውስጥ የአገሪቱ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ብዛት በ25% ከመጨመሩ እና በግንኙነት መሰረተ ልማተት ረገድ አዲስ ኢንቨስትመንት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ራዚዮ ሞዛምቢክ/ Raxio Mozambique ለአገሪቱ የዲጂታል እድገት ወጪ ቆጣቢ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላው፣ የቦታ ለቦታ ግንኙነት በማቅረብ ድጋፍ ሊያደርግ ይችላል።

በራዚዮ ሞዛምቢክ/Raxio Mozambique ስር ደንበኞች “ከጋራ መሰረተ ልማት” ሞዴል ተጠቃሚ ከመሆናቸውም በተጨማሪ የትግበራ አፈጻጸማቸውን እና ተለዋዋጭነታቸውን/ዝግጁነታቸውን ከማሻሻል ጎን ለጎን የስራ ማስኬጃና የካፒታል ወጪዎቻቸውን በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳሉ። ራዚዮ ሞዛምቢክ/Raxio Mozambique በ2023 ዓ.ም ስራ ሲጀምር በአገሪቱ የመጀመሪያው የፈጠራ፣ የታየር III ማረጋገጫ ያለው አገልግሎት መስጫ የሚሆን ከመሆኑም በተጨማሪ በኒውትራል አስተላላፊነት የሚሰራና በሙሉ አቅሙ መስራት ሲጀምር እስከ 250 ራኮችን የማስተናገድ አቅም ያለው ማዕከል ይሆናል።

Find out more

ኤክስፐርቶቻችን/ሙያተኞቻችንን ያናግሩ

ስለ አገልግሎቶቻችን እና የራሲዮ የዳታ ማዕከላት/Raxio Data Centres እንዴት ለንግድ ስራዎ ድጋፍ ሊያደርጉልዎ እንደሚችሉ በተመለከተ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ለጥያቄዎችዎ በደስተኝነት መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነን። ቅጾቹን ይሙሉ እና በተቻለ ፍጥነት እናገኝዎታለን።