ናማንቭ የኢንዱስትሪ ፓርክ
በካምፓላ ዳርቻ
ከዋና የፋይበር መስመር ትይዩ
የTier III ደረጃ
እስከ 400 ራኮች
በራክ ከ2 – 21 kW
ድርጅት
የፋይናንስ
ቴልኮሞች
ሚዲያ
በእጅጉ ውስብስብና ልዩ የአይቲና የቁጥጥር ችግሮች ለሚያጋጥሟቸው ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ ለማድረግ እንሰራለን። ለእነዚህ ኢንዱስትሪዎች የንግድ ስራዎቻቸውን ለማሸጋገር የሚያስፈልጓቸውን የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶች በማቅረብ የዳታ ማዕከሎቻችን በመላው አፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት፣ ማህበራዊ ልማት እና የዲጂታል ሽግግር አንቀሳቃሽነትን ያግዛሉ።
UGi የዳታ ማዕከል ዋና ዋና መዘርዝሮች
ፒዲኤፍ አውርድ24×7 አገልግሎት መስጫችን በተመራጭ ቦታ ከዋና ዋና የፋይበር መስመሮች ትይዩ የሚገኝ ሲሆን ተመራጭ ደረጃውን የጠበቀ የቦታ ለቦታ ግንኙነት፣ ተሸጋጋሪ ግንኙነት፣ የፋይበርና አይቲ መሰረተ ልማት አገልግሎቶችን ያቀርባል። ራዚዮ /Raxio Xአይቮሪ ኮስት 400 ራኮችን ማስተናገድ የሚችል ከመሆኑም በተጨማሪ 3MW የአይቲ ኃይል ያቀርባል። ሳይቱ ሙሉ በሙሉ በአንድ ቦታ የመቆየት ሁኔታና ባለ ሰባት ደረጃ አካላዊ ደህንነት ያቀርባል።
አካባቢ
- የዳታ ማዕከሉ ከካምፓላ CBD በ15 ኪሜ ርቀት ከKampala-Jinja Highway ትይዩ በናማንቭ የኢንዱስትሪ ፓርክ /Namanve Industrial Park/ ውስጥ ይገኛል።
- ለኢንዱስትሪ አላማ በተገነባው በናማንቭ የኢንዱስትሪ ፓርክ /Namanve Industrial Park/ ውስጥ ይገኛል
- ከዋና ዋና የፋይበር መስመሮች ጎን ለጎን ይገኛል
- ከኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ በግምት በ1 ሰዓት የጉዞ ርቀት ላይ ይገኛል
ዋና ዋና የመዋቅር ባህሪያት
- በባህላዊ መልኩ የተገነቡ የአስተዳደር ህንጻና ተጓዳኝ ህንጻዎች
- የዳታ አዳራሹና የMEP ክፍሎች የአርማታ ወለሎችና ቋሚ የብረት ላሜራ ግድግዳ ያላቸው ከብረት ፍሬሞች የተሰሩ ናቸው
- 5.6ሜ ከስላብ እስከ ስላብ ቁመት
- ወለሉ 15kN/m2 ጫና መቋቋም የሚችል
የህንጻ ጠቅላላ ምልከታ
- ከመሬት እስከ ላይኛው ክፍል በዓላማ የተገነባ አገልግሎት መስጫ
- የረጅም ጊዜ ይዞታ
- 54U 600x1200mm ራኮች
- ወደ ድርብ ወለል ሊያድግ የሚችል
- 1,000 ካ.ሜ ባዶ ቦታ
- እንደ አስፈላጊነቱ የሚስጥር ቦታዎችን ለማዘጋጀት የሚያስችል ተለዋዋጭ የአይቲ ቦታ
የሀይል አቅርቦት
- በቀጥታ በቅርበት ከሚገኘው ማሰራጫ ጣቢያ የሚመጣ 33kV የሀይል አቅርቦት
ድግግሞሽ
- ከMV ትራንስፎርመር፣ የጀነሬተር UPS፣ ከባስባር እስከ ራክ PDU የሚመጣ 2N ሀይል
- ከሀይል ማሰራጫ እስከ ቴክኒክ ቦታዎች የያዘ የተሟላ አገልግሎት መስጫ
የነዳጅ መጠባበቂያ መጋዘን
- በሙሉ አቅም በ24x7x365 ነዳጅ አቅርቦት ለ72 ሰዓቶች ድጋፍ የሚሰጥ በሳይት ላይ የሚገኝ የነዳጅ ማጠራቀሚያ መጋዘን
- የ7 ደቂቃዎች የUPS ነጻነት
የማቀዝቀዣ ሲስተም
- በመጀመሪያ ለሁሉም ሲስተሞች በትንሹ በN+1 ዝግጁ የሆነ 1,5MW የተገጠመ የማቀዝቀዣ አቅርቦት
የእርጥበት መቆጣጠሪያ
- በቴክኒክ ቦታ ላይ የሚኖረው እርጥበት በተመከረው የASHRAE TC9.9 ልዩነት ቁጥጥር ይደረግበታል።
ሀይል ቆጣቢነት
- ሀይል ቆጣቢ ቀጥተኛ ያልሆነ የአዲያባቲክ ማቀዝቀዣ
- በ1.3 PuE ዘላቂ አካባቢ
ነጻ አስተላላፊ
- ፋይበርን ከአገልግሎት መስጫ የሚያቋጡ 11 የግንኙነት አቅራቢዎች ያሉት ነጻ አስተላላፊ
የኔትወርክ ስፋት
- ለተለያዩ አለም አቀፍና ክፍለ አህጉራዊ አስተላላፊዎች እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢዎች ተደራሽ
- ጥቁር ፋይበር፣ IP ትራንዚት፣ ማገናኛ፣ CDN፣ ማከማቻ፣ የቨርቹዋል አገልግሎቶች (SDN)፣ የድምጽና ሞባይል አገልግሎቶች
የክላውድ አገልግሎቶች
- በመሪ የህዝብ፣ የግልና ቅይጥ የክላውድ ውጤቶች አቅራቢዎች በኩል ለተለያዩ የክላውድ አገልግሎቶች ተደራሽ
የይዘት አድማስ
- 2 የተመደቡ የMeet Me ክፍሎች
- 2 የተለያዩ የፋይበር መቀበያ ቦታዎች
- የተለያዩ የኬብል መስመሮችና የማስተላለፊያ መስመሮች
- የሳይት ላይ የማማ አንቴና
- የሳይት ላይ የሳተላይት የመሬት ጣቢያ
24x7x365 የሰው ኃይል የተመደበላቸው ጥበቃዎች
- 24x7x365 የሚሰራ የሰው ሀይል የተሟላለት የስራ ማዕከል
- 24x7x365 የጥበቃ ሰራተኞች ቅኝቶች
- አስተማማኝ ቁጥጥር የሚደረግበት አቅርቦት እና 24x7x365 የሚሰራ የመጫኛ ቦታ
የሰርጎ ገብ ምርመራ ሲስተሞች
- ተከታታይ የውጭና የውስጥ ቦታዎች የCCTV ቅኝቶች
- በሁሉም ቦታዎች የሚደረግ አጠቃላይ የሰርጎ ገብ ምርመራና ማስጠንቀቂያዎች
- 2.4ሜ በምላጭ ሽቦ የታጠረ የወሰን ግድግዳ
- በሳይቱ መግቢያ ላይ የሚደረግ የመንገድ መዝጊያ
- የቅርበት ካርድ አንባቢዎችን እና የአሻራ አንባቢዎችን በመጠቀም የሚደረግ የመግቢያ ቁጥጥር
የእሳት አደጋ ምርመራና ማቆሚያ
- በሁሉም ቦታዎች ላይ የተቀመጠ በእጅ ሊደረስ የሚችል የእሳት አደጋ መመርመሪያ ሲስተም
- መሳቢያ ያለው የቅድመ ማስጠንቀቂያ የጭስ መመርመሪያ ሲስተም VESDA (24x7x365 ቁጥጥር የሚደረግበት)
- የዳታ አዳራሹን እና ሁሉንም የቴክኒክ ቦታዎች የሚከላከል የጋዝ ማመቂያ ሲስተም
የግንኙነት አገልግሎቶች
በዑጋንዳ ካለው የዳታ አጠቃቀምና የመረጃ ቋት እድገት እና የንግድ ድርጅቶች የብሮድባንድ ዲጂታል ሽግግር ጋር ተያይዞ የRaxio የዳታ ማዕከል ለዑጋንዳ ኢኮኖሚ እድገት እና የዲጂታል ሽግግር እና ለMoICT የዳታ ስትራቴጂ ግቦች ድጋፍ የሚያደርግ የመሰረተ ልማት ማዕከል ሆኖ ያገለግላል።
የቦታ ለቦታ ግንኙነት
ስለ እኛ
ኒውትራል አስተላላፊ የዳታ ማዕከላችን አላማ ተኮር ሆኖ የተገነባ እና የተረጋገጠ የTier III ደረጃዎች ያሉት እንዲሁም 99.99% የአየር ሰዐት እና ተመራጭ ደረጃ ያለው መሳሪያ የሚያቀርብ ማዕከል ነው።
ማዕከሎቻችን ሁሉንም ለተልዕኮ ወሳኝ የአይቲ መሰረተ ልማቶች በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት ለ7 ቀናት ያለ ምንም መቆራረጥ ለማስተናገድ እንዲቻል ለደንበኞች ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው፣ እርስ በርሳቸው የተገናኙ ቦታዎችን ያቀርባሉ እንዲሁም እስከ 400 ራኮች የሚያስተናግዱ ቦታዎችን ያቀርባሉ።
ኒውትራል አስተላላፊ
ደንበኞችን ከተለያዩ አስተላላፊዎች ጋር እንዲገናኙ እና ከአስተላላፊዎች መካከል እንዲመርጡ ያስችላቸዋል።
የTier III ደረጃዎች
በቀን ለ24 ሰአት/በሳምንት ለ7 ቀናት ያልተቆራረጠ አገልግሎትን ለማረጋገጥ ያለ ምንም የመቆራረጫ ቦታ ተከታታይና ያልተቆራረጠ አገልግሎት ያቀርባሉ።
ተገጣጣሚ
PUE
1.3 የዲዛይን PUE ረሺዮ
ማቀዝቀዣ
የሀይል ስርጭት
በባስባሮች ሀይል በሚያገኙ ተያያዥ ተሰቃይ መስመሮች አማካኝነት የሚደረግ የሀይል ስርጭት
የሀይል ዴንሲቲ
በአንድ ራክ ከ1 kW እስከ 21 kW ራኮችን የማስተናገድ አቅም ያለው
ራኮች
እስከ 58U. ተስማሚ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚያቀርቡ መደበኛ 600 x 1200 ሚሜ ራኮች
ቁጥጥር
ደህንነት
ወሰን ተሻጋሪ ግንኙነት
ስለ እኛ
ከአስተላላፊዎች፣ ድርጅቶች፣ የይዘት አከፋፋዮች እና የክላውድ አገልግሎት አቅራቢዎች ጋር ፈጣን፣ ቀላል እና ቀጥተኛ ግንኙነቶች እንዲያደርጉ ያስችሉዎታል። ለዚሁ አላማ በተዘጋጀ CAT5/6 እና ፋይበር አማካኝነት በተቻለ ፍጥነት ግንኙነትዎን በከፍተኛ ደረጃ እንዲያሳድጉና የንግድ ስራዎን እንዲያሳድጉ እናስችልዎታለን። አገልግሎት መስጫዎቻችን ያልተቆራረጠ ግንኙነትን ለማስፋት እና ከፍተኛ የአየር ጊዜ አቅርቦትን ለማረጋገጥ የተለያዩ የMeet Me ክፍሎችን ያቀርባሉ።
ፈጣንና ጥቁር ፋይበር
ስለ እኛ
ተቀባይ አስተላላፊዎቻችን በዳታ ማዕከሎቻችን ሰፊና ተከታታይ የግንኙነት መስመሮች ታግዘው ከፍተኛ SLA በመሸከም ፈጣን የፋይበር አገልግሎቶችን ያቀርቡልዎታል። በፋይበር ኬብል ሁለቱም ጫፎች የራሳቸውን ፈጣን መሳሪያ የማቅረብ ችሎታና አቅም ላላቸው ደንበኞች አገልግሎቶቹን፣ ሀይሉን እና መስመሩን ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ ለማስቻል የጥቁር ፋይበር ኔትወርኮችን ልናመቻችላቸው እንችላለን።
የርቀት ድጋፍ
ስለ እኛ
የሰለጠኑ መሀንዲሶችን የያዘው ቡድናችን ባስፈለግዎ ጊዜ ሁሉ የቴክኒክ ድጋፍ ለማቅረብ በቀን ለ24 ሰአት በሳምንት ለ7 ቀናት ይሰራል። አገልግሎቶችን ከየትኛውም የአለም ክፍል ሆነው በተሳለጠ አኳኋን በማግኘት ረገድ የአእምሮ ሰላም የሚሰማዎ ለዚህ ነው።
የደህንነት አገልግሎቶችና ጎጆ
ስለ እኛ
እንደ CCTV እና የሳይት ላይ ደህንነት ቁጥጥር ባሉ በቀን ለ24 ሰዐት/በሳምንት 7 ቀናት የደህንነት ቁጥጥሮች አማካኝነት ለደንበኞች የአእምሮ ሰላም መፍጠርና ለወሳኝ ንብረቶቻቸው አስተማማኝ የደህንነት ጥበቃ ዋስትና መስጠት እንችላለን። በተለያዩ የማረጋገጫና የቁጥጥር ሲስተሞች እና ጎጆ አማካኝነት ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የደህንነት ጥበቃዎችን እናደርጋለን።
የደንበኛ ቦታዎች
ስለ እኛ
ለደንበኞቻችን ከዳታ ማዕከሎቻችን ሆነው እንዲሰሩ ለመርዳት የግል የስራ ቦታዎች እናቀርባለን። እነዚህ የስራ ቦታዎች ዴስኮችን፣ የስብሰባ ክፍሎችና እስከ 12 ሰው የሚያስተናግዱ ትላልቅ የማደሪያ ክፍሎችን ይይዛሉ።
ጭኖ መቀየር
ስለ እኛ
የሙያተኞች ቡድናችን የመቀየር ሂደቱን በራሱ በማጠናቀቅ መሳሪያዎን ወደ ዳታ ማዕከሎቻችን ለማጓጓዝ የሚያጋጥሙዎትን ወከባና የእንቅስቃሴ ስጋት ለማስቀረት ይሰራል። ይህ ህይወትዎን ከማቅለል ባለፈ ለአይቲ መሰረተ ልማት ተከላ የሚጠፋን ጊዜ እና መወሳሰብ ለመቀነስ ያግዛል።
የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን ማግኘት
ስለ እኛ
Raxio በዳታ ማዕከላቱ የንግድ ስራ ለመስራት አስቻይ ድርጅት ነው። በአገልግሎት መስጫዎቻችን ውስጥ የሚከተሉትን ጨምሮ በሌሎች ደንበኞች የሚቀርቡ ተጓዳኝ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡
- የግንኙነት አገልግሎቶች
- የክላውድ በኮምፒውተር የሚሰሩ አገልግሎቶች፤ ለምሳሌ፡
– የሶፍትዌር አገልግሎት
– የመሰረተ ልማት አገልግሎት
– የፕላትፎርም አገልግሎት
– የመጠባበቂያ ቋት - ከአደጋ ማገገሚያ
- የሳይበር ደህንነት
- የይዘት ስርጭት
ታሪካችን
የRaxio የዳታ ማዕከል የድርጅት ደረጃ ያለው የዳታ ማዕከል ሲሆን በናማንቭ፣ ዑጋንዳ በቅርቡ ስራ ይጀምራል።
Raxio በዑጋንዳ የመጀመሪያውን ድርጅት እና የአስተላላፊ ደረጃ ያለው የዳታ ማዕከል አገልግሎት መስጫን ያንቀሳቅሳል። Raxio የተመሰረተው በ2018 ዓ.ም በመላው ምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የዲጂታል ኢኮኖሚ መሰረት ለመጣል የተቋቋመው የRoha Group ኩባንያ በሆነው በFirst Brick Holdings (“FBH”) ነው። Roha በመላው አፍሪካ አዳዲስ የንግድ ድርጅቶችን የሚገነባና የሚያቋቁም የUS Greenfield የኢንቨስትመንት ኩባንያ ነው።
የዑጋንዳ ኢኮኖሚ የዲጂታል ሽግግር በፍጥነት እያደገ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የዳታ ማዕከሉ የሚገነባው ይህን ሸግግግር የሚደግፍ ዳታ በዳታ ቋት መቀመጥና 100% ያክሉን ጊዜ በትክክል መገኘትና ጥቅም ላይ መዋል በሚችልበት መልኩ ለመጠነ ሰፊና እያደጉ የመጡ የአገልግሎት መስጫዎች ፍላጎቶችን ለማሟላት ነው። የዳታ ማዕከሉ በ2021 ዓ.ም ሲከፈት በኒውትራል አስተላላፊነት የሚሰራና በሙሉ አቅሙ መስራት ሲጀምር እስከ 400 ራኮችን የማስተናገድ አቅም ያለው በዑጋንዳ በአይነቱ የመጀመሪያ፣ ብቸኛ የTier III ማረጋገጫ ያለው የአገልግሎት መስጫ ሆኖ ያገለግላል።
የራዚዮ ዑጋንዳ የአስተዳደር ቡድን

ኬኔዝ ኪዛ /Kenneth Kiiza
ስራ አስፈጻሚ ያልሆነ ዳይሬክተር

Daniel Birungi
VP Technology & Operations

Edwin Enabu
Sales Manager
አዳዲስ ዜናዎች
ሁሉም ዜና
ኬኔዝ ኪዛ /Kenneth Kiiza
ስራ አስፈጻሚ ያልሆነ ዳይሬክተር
ኬን /Ken/ የራዚዮ ዑጋንዳ /Raxio Uganda/ ስራ አስፈጻሚ ያልሆነ ዳይሬክተር ሆነው የሚያገለግሉ ሲሆን የRoke Investments መስራች ናቸው። ኬን /Ken/ ጠንካራ የፈጠራ ባለቤትና የንግድ ስራ አስፈጻሚ እንደመሆናቸው በምስራቅ አፍሪ እና በተለይም በአይቲ ዘርፍ የንግድ ስራ ለመስራት የካበተ ልምዳቸውን ይዘው መጥተዋል። ግለሰቡ በተለያዩ ቦርዶች ውስጥ ያገለገሉ ሲሆን የRoke Investments፣ Trade-Lance፣ CEO Yetu የቦርድ ሊቀ መንበር እና የKenkom ተቆጣጣሪ ዳይሬክተር ነበሩ። ኬን /Ken/ በተጨማሪም በSprout Capital Investments የኢንቨስትመንት ኮሚቴ ውስጥ አገልግለዋል።

Daniel Birungi
VP Technology & Operations
Daniel is the VP Technology & Operations and oversees the operational management and planning of the technical infrastructure at Raxio Uganda. He has 18 years’ experience in Mechanical & Electrical Engineering field which includes 15 years in Data Centre -Planning and Operations related works in the Telecommunication Industry. Daniel previously worked at MTN Uganda, as Manager M&E and Data Center Services.

Edwin Enabu
Sales Manager
Edwin is the Sales Manager of Raxio Data Centre Uganda. He collaborates with the executive team to create and execute the company’s sales strategy, creating subscription sales within the company’s focus verticals. He has over 9 years of experience in the Telecom industry. Before joining Raxio, he was a Business Account Manager at Orange Telecom and Africell Uganda Limited.